Message: From the President

Dedebit: an Emblem of change

First of all I would like to congratulate all and express my deepest satisfaction that Dedebit Foot Ball Club has joined the Premier league.

Right from its inception till the eve of its 10th year anniversary there were very few people who recognized that the Club was being led with high intentions of taking it in to modern football management.

The few who believed in it happened to be strong supporters after closely following the club and its big intentions. The major issue was that those who came to know about the club gave their unrestrained support to it. As a result the club has managed to win the love and support of the public.
Read more...
 
ለደጋፊዎቻችን
ደደቢት እግር ኳስ ክለብ መሠረቱ ሕዝባዊ በሆነ ዓላማውም ዘመናዊ፣ ራሱን የቻለ ብሎም ለአገሪቱ እግር ኳስ ዕድገት ትርጉም ያለው አስተዋፅኦ ሊያበረክት የተዘጋጀ ክለብ ነው፡፡ክለቡ በአሁን ጊዜ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ድጋፍ ከማግኘቱም በላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ውድድሩን በመምራት ላይ ይገኛል፡፡
Read more...
 

Gallery

   
Amharic (Ethiopia)English (United Kingdom)

Our Sponsors

Register for a newsletter

Latest News

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በፕሪሚየር ሊግ ለሚገኘዉ ለደደቢት እግር ኳስ ክለብ የእንኳን ደስ አላችዉ መልዕክት ማስተላለፍን ይመለከታል፡፡
ለደደቢተ ወጣት እግር ኳስ ክለብ የእንኳን ደስ አላችዉ መልዕክት ማስተላለፍን ይመለከታል፡፡
 
በሀገርም ሆነ በዉጭ የምትገኙ የደደቢት ክለብ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ
Dedebit Football Clubየደደቢት እግር ኳስ ክለባችሁ ያሠባቸዉንና ያቀዳቸዉን ግቦች እየመታ እነሆ አገራችንን ወክለን በአፍሪካ አህጉር የምንታይበት ደረጃ በመድረሳችን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፡፡
Read more...
 
የደደቢት እግር ኳስ ክለብ የ2002 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማልፍ ሻምፕዮን ሆነ

Dedebit Football Clubየ2002 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማልፍ ሻምፕዮና ዉድድር በትላንትናዉ ዕለት በሰበታ ከነማ ስታድየም ሲጠናቀቅ ደደቢት 15 ቁጥር የተሻ ግዛዉ ባስቆጠራት ግብ 1 ለ 0 አሸናፊ ሆናል፡፡

 
ደደቢት በ2003ዓ.ም አገሩን ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሣታፊ ይሆናል
Dedebit Football Clubበ2002 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሻምፕዮና በመሆኑ በ2003ዓ.ም በሚይደረጉ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ተሣታፊ ይሆናል፡፡ ለዚህም መላዉ የክለቡ ደጋፊዎቻችን እንካን ደስ ያላችሁ ይላል፡፡

 
ደደቢትን በፕላንና በቁርጠኝነት መመራት ከስፖርት ቤተሠቡ ድጋፍ ጋር ተዳምሮ ለድል አብቅቶታል
Dedebit Football Clubከተመሠረተ ጀምሮ ከዕቅድና በፕላን አካሄዱን እጅግ እያሻሻለና በዉጤት እያጀበ የመጣዉ የደደቢት ክለብ ለክለቡ የነበረንን የሚኖረን ቁርጠኝነት እንዲሁም ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር የነበረዉን መልካም ግንኙነት እና የስፓርት ቤተሠቡ ድጋፍ ለመልካም መንገዳችን ወሳኝ ሆነዋል፡፡

 
Copyright © 2010 Dedebit Football Club. All Rights Reserved.
Designed by Infinite Dimensions and Hosted by Habesha.net